Events Home Events ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ለ42ተኛ ጊዜ ተማሪዎችን አስመረቀ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ለ42ተኛ ጊዜ ተማሪዎችን አስመረቀ በግል የከፍተኛ ትምህርት ፈር ቀዳጅ የሆነው ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ሲያሰለጥናቸው የቆዩ እጩ ተመራቂዎችን በልዩ ሁኔታ የካቲት 8 እና 9 ቀን 2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ፣ አዳማና በደሴ ካምፓሶች በደማቅ ሥነ ሥርዓት አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው የካቲት 8 እና 9 ቀን 2017 ዓ.ም. በ42ተኛ ዙር የተማሪዎች ምረቃ ሥነ-ስርዓት ላይ በልዩ ሁኔታ ለማዕረግ ተመራቂዎቹና በሥራ አፈጻጸማቸውና ሥነ-ምግባራቸው ምስጉን ለሆኑ የዩኒቨርሲቲው ሠራተኞች የማበረታቻ ሽልማት ከዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትና ሲኢኦ ዶ/ር አረጋ ይርዳው እጅ ተበርክቶላቸዋል፡፡ A VISIT FORM AMBASSADOR OF CUBA TO ETHIOPIA. H.E. JORGE LEFEBRE TO UNITY UNIVERSITY UNITY STUDENTS AND STAFFS DONATING BLOOD MESKEL (DEMERA) CELEBRATION