ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ለ42ተኛ ጊዜ ተማሪዎችን አስመረቀ

በግል የከፍተኛ ትምህርት ፈር ቀዳጅ የሆነው ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ሲያሰለጥናቸው የቆዩ እጩ ተመራቂዎችን በልዩ ሁኔታ የካቲት 8 እና 9 ቀን 2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ፣ አዳማና በደሴ ካምፓሶች በደማቅ ሥነ ሥርዓት አስመረቀ፡፡


ዩኒቨርሲቲው የካቲት 8 እና 9 ቀን 2017 ዓ.ም. በ42ተኛ ዙር የተማሪዎች ምረቃ ሥነ-ስርዓት ላይ በልዩ ሁኔታ ለማዕረግ ተመራቂዎቹና በሥራ አፈጻጸማቸውና ሥነ-ምግባራቸው ምስጉን ለሆኑ የዩኒቨርሲቲው ሠራተኞች የማበረታቻ ሽልማት ከዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትና ሲኢኦ ዶ/ር አረጋ ይርዳው እጅ ተበርክቶላቸዋል፡፡

A VISIT FORM AMBASSADOR OF CUBA TO ETHIOPIA. H.E. JORGE LEFEBRE TO UNITY UNIVERSITY

UNITY STUDENTS AND STAFFS DONATING BLOOD

MESKEL (DEMERA) CELEBRATION